Ethio Roma wede Zurig

22 Maggio 2019

በዚህ አመት ዙሪግ ላይ በሚደረገው የአውሮፓ የስፓርት እና የባህል ዝግጅት ላይ ለመሳተፍ የኢትዮ ሮማ ስፖርት እና የባህል ዝግጅት እያደረገ ይገኛል በዚህም መሰረት ጉዟችሁን ከእኛ ጋር ለምትፈልጉ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች ሙሉ ማብራሪያ ማግኘት ትችላላችሁ ። የኢትዮ ሮማ የባህል እና ስፖርት ማህበር ። Info 3479110083 or 3397413731

[php_everywhere]
Ethio Roma Bus Zurig 2019